ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ካስፈተናቸው 80.69%ተማሪዎቻች አልፈዋል።
እንኳን ደስ አለን፤ እንኳን ደስ አላችሁ! በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይ መደበኛ እና መደበኛ ባልሆኑ ፕሮግራሞቹ ያስፈተናቸው የተማሪዎች ብዛት 1087 ሲሆኑ የዚህም አጠቃላይ የማለፍ ምጣኔ 71.5% በመሆን ተመዝግቧል። የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ካስፈተናቸው 17 የትምህርት ክፍሎች ውስጥ 6 የትምህርት ክፍል ተማሪዎቻችን 100% እንዲሁም 3 የትምህርት ክፍል ተማሪዎቻችን ከ90% በላይ የሆነ ውጤት በማስመዝገብ ማለፍ ችለዋል። በመሆኑም ተማሪዎቻችን ይህንን …
ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ካስፈተናቸው 80.69%ተማሪዎቻች አልፈዋል። Read More »