News | Events

Explore the latest news, articles and events from our university.

nEWS

የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የአረንጓዴ አሻራ ቀን፡ ሰኔ 8ቀን 2012 ዓ.ም

በዚሁ መሰረት የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ እቅዱ እንዲሰምር እንዲሁም በተባበር ክንድ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ከመከላከል ጎን ለጎን በጥንቃቄ እቅዱን ለማሳካት ከ10ሺ በላይ ችግኝ ተተክሎዋል።

ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ COVID-19 ለመግታት እንዲቻል በሶስት (3) ተከታታይ ቀናት ሁሉንም ተማሪዎች ወደየቤተሰቦቻቸው ሸኝቶዋል

1. መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ.ም 1.1 አዲስ አበባ 6 ባስ 1.2 አዋሳ 2 ባስ 1.3 ድሬዳዋ 2 ባስ 1.4 አዳማ 2 ባስ 1.5 ዶሎአዶ 1 ባስ 1.6 መቀሌ 1 ባስ በጠቅላላ 14 ባስ 2. መጋቢት 19 ቀን 2012 ዓ.ም 2.1 አዲስ አበባ 2 ባስ 2.2 ባህር ዳር 2 ባስ 2.3 አዋሳ 1 ባስ በጠቅላላ 5 ባስ 3. መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም 3.1 ባህር ዳር 18 ባስ 3.2 ነቀምት 2 ባስ በጠቅላላ 20 ባስ ቀደዩ መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ.ም

በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የቲቶሪያል ትምህርት በይፋ ተጀመረ

የቲቶሪያል ፕሮግራሙ ክብርት የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት ለስምንት ( ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ ውጤታቸው ከ2.7 በታች የሆኑ ወንድና ሴት ተማሪዎችን በሙሉ ያካተተ ሲሆን ፕሮግራሙን የአካዳሚክ ጉዳዬች ም/ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ አብዲሰላም አብዱላሂ በመክፈቻ ንግግር አስጀምረዋል። ቀደዩ የካቲት 28/2012 ዓ.ም

Notice for All University of Kabri Dehar Staffs and graduating class students

The National Election Board of Ethiopia (NEBE) is preparing to conduct the 2021 general elections and will be recruiting approximately