Campus

በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና የ5 እና 10 ዓመት እቅዶች ላይ ስልጠና

የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲና ስትራቴጂ የ10 ዓመት እቅድ እና ቁልፍ የውጤት አማላካቾች ላይ ከመጋቢት 09 እስከ መጋቢት 10 /2013 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ቀን ለዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ሰራተኞች እና ካውንስል አባላት የመጀመሪያ ዙር የስልጠናዊ ውይይት መድረክ እየሰጠ ይገኛል፡፡ ከመጋቢት 13 እስከ 14/2013 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር የአስተዳደር ሰራተኞች ስልጠናው የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ቀደዩ መጋቢት 10 ቀን 2013 …

በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና የ5 እና 10 ዓመት እቅዶች ላይ ስልጠና Read More »

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው መርሃ ግብር ላይ የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት (ተጠባባቂ) ኢን. አብዲፈታህ አህመድ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች አቶ አብዲሰላም አብዱላሂ፣ አቶ በሺር ዩሱፍ፣ አቶ አህመድ አብዲናሲር እና ዳይሬክተሮች፣ ኮሌጅ ዲኖች፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ መምህራን፣ የአስተዳደርና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች እና የግቢው የፀጥታና ደህንነት አስከባሪ ሰራተኞችን ጨምሮ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ተወካዬች በተገኙበት ተካሂዳል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተሳተፉ ሁሉም …

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ Read More »

የቀብሪ ደሀር ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም 1ኛው የቦርድ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ ነክሰስ ሆቴል

የቦርዱ ሰብሳቢ ክቡር አቶ እሸቱ ወ/ሀዋርያት (የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስተር ደኤታ) የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ስብሰባው ያስጀመሩ ሲሆን በማስቀጠልም አጀንዳዎችን በማስቀመጥ ለውይይት ቀርበዋል። 1ኛ. የ2012 ዓ.ም ሪፖርት ገምግሞ ማጽደቅ 2ኛ. የ2013 ዓ.ም እቅድ ገምግሞ ማጽደቅ 3ኛ. በኮሮና (Covid-19) ጊዜና ድህረ-ኮሮና (Post-Covod-19) የመማር ማስተማርን ለማስቀጠል የተዘጋጀ ልዩ እቅድ ገምግሞ ማጽደቅ 4ኛ. የኮሮና ወረርሺኝን (Covid-19) በመቋቋም የትምህርትና ስልጠና ተግባራትን …

የቀብሪ ደሀር ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም 1ኛው የቦርድ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ ነክሰስ ሆቴል Read More »

Notice for All University of Kabri Dehar Staffs and graduating class students

The National Election Board of Ethiopia (NEBE) is preparing to conduct the 2021 general elections and will be recruiting approximately 180,000 ad hoc staff who will administer various components of the electoral process throughout the country. In order to facilitate the recruitment process NEBE created a website link we provided below. Therefore, interested staffs and …

Notice for All University of Kabri Dehar Staffs and graduating class students Read More »