News

The “Annual Research Proposal Review and Evaluation” has been successfully completed

The Research, Publication and Technology Transfer Directorate Office issued a call for research projects on October 10, 2022 G.C., inviting the academic and research staff to submit research proposals based on UOK’s research thematic areas and compete for the grant opportunities the university provides. The submitted projects were examined at college level and approved for …

The “Annual Research Proposal Review and Evaluation” has been successfully completed Read More »

በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ላለፉት ሁለት ቀናት በምርምር ንድፈ ሃሳብ አዘገጃጀት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየዉ ተግባር ተኮር ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ

በቀብሪዳሃር ዩኒቨርሲቲ የምርምር፣ ሕትመትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ከድህረ ምረቃ ጥናት ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ተዘጋጅቶ ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች በፕሮፖዛል አዘገጃጀት ዙሪያ ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 01 ቀን 2015 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረዉ ወርክሾፕ ስልጠና በዛሬዉ ዕለት በስኬት ተጠናቀቀ፡፡ በስልጠናዉ የምርምር ርዕስ መረጣ እና አዘገጃጀት እንዲሁም አቀራረፅ (ፎከስ ኤሪያ) ፤ የመግቢያ ፤ ስቴትመንት ፕሮብሌም ፤ የምርምሩ መሰረታዊ አላማዎች፤ …

በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ላለፉት ሁለት ቀናት በምርምር ንድፈ ሃሳብ አዘገጃጀት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየዉ ተግባር ተኮር ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ Read More »

የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ የ2015 ዓ.ም 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ

የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ የ2015 ዓ.ም 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ያካሄደ ሲሆን ቦርዱ በ2 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የስብሰባው አጀንዳዎች፡- 1ኛ. የ2015 በጀት ዓመት የዝግጅት ምእራፍ የሆነውን የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገምግሞ ማጽደቅ 2ኛ. በዩኒቨርሲቲው ትኩረት መስክና ተልዕኮ ሪፎርም ላይ ተወያይቶ የመጨረሻ አስተያየት መስጠት ሲሆኑ በስብሰባው ላይ ሁሉም የስራ አመራር ቦርድ አባላት …

የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ የ2015 ዓ.ም 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ Read More »

በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው 2ኛው ዙር የናቹራል ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ በሔራዊ ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ

በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ከክልሉ የተለያዩ 5 ዞኖች የተውጣጡ ከ6,000 በላይ የሆኑ የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች ከጥቅምት 8- 11/2015 ለ4ቀናት ሲወስዱ የነበረው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሔራዊ ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ። ፈታናውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ወደ መጡበት አከቢና ቤተሰቦቻቸው በሰላም እየወጡ ይገኛሉ። ከተለያየ አከባቢና ዩኒቨርሲቲ ለመጡ የፈተና አስፈፃሚዎች እና የፀጥታ አካላት ዩኒቨርሲቲው የእራት ግብዣ በማድረግ ከምስጋና ጋር ደማቅ የሆነ …

በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው 2ኛው ዙር የናቹራል ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ በሔራዊ ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ Read More »

UOK will officially put into effect a plagiarism detecting software

Its called iThenticate ,owned by Turnitin, a liability limited company based in California, after a service pricing agreement had been reached by the two entities (University of Kabridahar and Turnitin). This is part of broader efforts aimed at maintaining the academic integrity, originality and ethics of the overall research outcomes from Uok. In effect, all …

UOK will officially put into effect a plagiarism detecting software Read More »

University of Kabri Dehar vertical farming demonstration site

Today, members from the “Urban Farmers Society” in Kabridahar City were given a demonstration training on how to make “Vertical Farming Technology” by some of Kabridahar University’s academic Staff. This training was part of a technology transfer project on this technology adopted by these academic staff and was supported by Kabridahar University through it is …

University of Kabri Dehar vertical farming demonstration site Read More »

የ2014 ዓ/ም የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም

የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በ 2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን ተማሪዎች እንደተቀበለ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ ተቋሙ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ እና መሰረታዊ በሆኑ የዩኒቨርሲቲዉ ህገ ደንቦች ላይ ገለፃ የማድረግ ፕሮግራም ዛሬ ቀን ግንቦት 27፤ 2014 ዓ.ም የተከናወነ ሲሆን፤ በፕሮግራሙ ላይ ሁሉም የአንደኛ አመት አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች እና በየ ደረጃዉ የሚገኙ የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች …

የ2014 ዓ/ም የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም Read More »