Press Release

Exam Instructions

To know when and where you will be taking the exam, follow the instructions below: 1. Press the link below https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/ExamSchedule 2nd time. 2nd time Write your Application/Registration number for the vacancy you have. *Application/Registration number is the number on the card in the red area shown in the picture below. Best of luck!

በተከታታይ ሦስት ቀናት በሀዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 31ኛው የትምህርት ጉባኤ በተሳታፊዎች ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልእክታቸውም፡- “ሀገርን ለማዳን የተከፈለውን መሥዋትነት የትምህርት ሥርዓቱን በማሻሻል መድገም ይገባናል” ብለዋል። በመሆኑንም የአንድ ቢሮ ኃላፊ ወይም ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ኅላፊነት ብቁና ጥሩ ዜጎችን ማፍራት የሚያስችል ሥራ መሥራት መሆኑን አውቆ ኃላፊነቱን መወጣት አለበት ብለዋል። አክለውሞ የትምህርት ሥርዓቱ ላይ ያሉ ችግሮችን በተናጥል በሚደረግ ጥረት መፍታት አይቻልም ያሉ …

በተከታታይ ሦስት ቀናት በሀዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 31ኛው የትምህርት ጉባኤ በተሳታፊዎች ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ Read More »

XASUUSIN IYO WARGELIN

JADWALKA IYO QAABILAADDA IMTIXAANKA FASALKA 12aad Waxaa la ogaysiinayaa dhammaan ardayda u fadhiisanaysa imtixaanka fasalka 12aad ee gobollada (Afdheer, Doollo, Shabeelle, Liibaan iyo Qoraxey) in ay iska soo xaadiriyaan goobta ay ku qaadanayaan imtixaanka, wakhtiga lagu xusay jadwalka. – Wareegga 1aad: Social Science Khamiis, Meskerem 26-28, 2015 EC. – Wareegga 2aad: Natural Science Sabti, Tiqimti …

XASUUSIN IYO WARGELIN Read More »