ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ COVID-19 ለመግታት እንዲቻል በሶስት (3) ተከታታይ ቀናት ሁሉንም ተማሪዎች ወደየቤተሰቦቻቸው ሸኝቶዋል

1.1 አዲስ አበባ 6 ባስ
1.2 አዋሳ 2 ባስ
1.3 ድሬዳዋ 2 ባስ
1.4 አዳማ 2 ባስ
1.5 ዶሎአዶ 1 ባስ
1.6 መቀሌ 1 ባስ በጠቅላላ 14 ባስ
2. መጋቢት 19 ቀን 2012 ዓ.ም
2.1 አዲስ አበባ 2 ባስ
2.2 ባህር ዳር 2 ባስ
2.3 አዋሳ 1 ባስ በጠቅላላ 5 ባስ
3. መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም
3.1 ባህር ዳር 18 ባስ
3.2 ነቀምት 2 ባስ በጠቅላላ 20 ባስ
ቀደዩ
መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ.ም