የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲና ስትራቴጂ የ10 ዓመት እቅድ እና ቁልፍ የውጤት አማላካቾች ላይ ከመጋቢት 09 እስከ መጋቢት 10 /2013 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ቀን ለዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ሰራተኞች እና ካውንስል አባላት የመጀመሪያ ዙር የስልጠናዊ ውይይት መድረክ እየሰጠ ይገኛል፡፡ ከመጋቢት 13 እስከ 14/2013 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር የአስተዳደር ሰራተኞች ስልጠናው የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ቀደዩ መጋቢት 10 ቀን 2013 ዓ.ም