ዩኒቨርሲቲው ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን ሶሻል 5,309 ናቹራል 6,305 በጠቅላላ 11,614 የ12ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በቀመጠው መረሃ-ግብር መሰረት በሁለት ዙር ተቀብሎ ለማስፈተን የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች (ማደሪያ፣ መፈተኛ ክፍል፣ መመገቢያ አደራሽና የምግብ ግብአቶች) አጠናቆ ተፈታኝ ተማሪዎችን ለመቀበል በመጠበቅ ላይ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን የተለያዩ ኮሚቴዎችን በማዋቀር ከሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ሲሆን ቅድመ ዝግጅቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን ላደረጉ የፌድራልና የክልሉ መንግስት አካላት በሙሉ እንዲሁም የቀብሪ ደሃር ከተማ መስተዳድር፣ የመምህራን ኮሌጅ፣ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ትምህርት ጽ/ቤት ምስጋናውን ያቀርባል።
ቀደዩ
መስከረም 21/2015
University of Kabridahar has finalized the preparation for the examination of grade 12.This year’s grade 12 exam is planned to take the national universities.Universuty of Qabridahar will take the exams in Qoraxey, Dollo, Shabelle, Afdheer and Liiban regions with 11,614 (5,309 Social and 6,305 Natural).
The exam which will take place on 30th month of Meskerem has completed its preparation by preparing students for all basic services such as food, sleep, health and places to take the exam.
The daughter of Qabridahar University is thanking all the federal and local government agencies and also the administration of Qabridahar city, the teachers college, the health faculty and the office of DDS education who participated in the preparation of the university.
Uok
October 02/2022