A mother should never stop her development.

These students who were taking their grade 12 exams at University of Kabridahar had a morning of school and the university made it easy for them to finish their exams inside Kabridaar Hospital.

የማህበራዊ ሳይንስ የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና 2ኛ ቀን ዛሬ ጥቅምት 01/2015 ዓ.ም በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ተፈታኝ የነበረች ሴት ተማሪ ምጥ ያጋጠማት ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ከቀብሪ ደሃር ሆስፒታል ጋር በመተባበር በሆስፒታሉ ውስጥ ሆና ፈተናውን መውሰድ እንድትችል በማድረግ ልትፈተን ችላለች።

ቀደዩ

01/02/2015