Waxaa siwada jira imtixaankan u daah furey maamulka sare ee Jaamacadda, xubno ka socdey wasaarada waxbarashada federalka iyo xafiiska waxbarashada DDS.
***********************************
በቀብሪዳሀር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መስጠት ተጀመረ
ዛሬ በቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ በተጀመረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ከክልሉ የተለያዩ ዞኖች የተውጣጡ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገልጿል።
የቀብሪዳሀር ዩኒቨርሲቲ አመረሮች፤ ከክልሉ ትምህርት ቢሮና ከፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የመጡ ሀላፊዎች በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና በይፋ መስጠት ተጀምሯል።
490490