በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና የ5 እና 10 ዓመት እቅዶች ላይ ስልጠና

የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲና ስትራቴጂ የ10 ዓመት እቅድ እና ቁልፍ የውጤት አማላካቾች ላይ ከመጋቢት 09 እስከ መጋቢት 10 /2013 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ቀን ለዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ሰራተኞች እና ካውንስል አባላት የመጀመሪያ ዙር የስልጠናዊ ውይይት መድረክ እየሰጠ ይገኛል፡፡ ከመጋቢት 13 እስከ 14/2013 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር የአስተዳደር ሰራተኞች ስልጠናው የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ቀደዩ መጋቢት 10 ቀን 2013 ዓ.ም