በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የቲቶሪያል ትምህርት በይፋ ተጀመረ

የቲቶሪያል ፕሮግራሙ ክብርት የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት ለስምንት (😎 ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ ውጤታቸው ከ2.7 በታች የሆኑ ወንድና ሴት ተማሪዎችን በሙሉ ያካተተ ሲሆን ፕሮግራሙን የአካዳሚክ ጉዳዬች ም/ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ አብዲሰላም አብዱላሂ በመክፈቻ ንግግር አስጀምረዋል። ቀደዩ የካቲት 28/2012 ዓ.ም