የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የአረንጓዴ አሻራ ቀን፡ ሰኔ 8ቀን 2012 ዓ.ም

በዚሁ መሰረት የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ እቅዱ እንዲሰምር እንዲሁም በተባበር ክንድ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ከመከላከል ጎን ለጎን በጥንቃቄ እቅዱን ለማሳካት ከ10ሺ በላይ ችግኝ ተተክሎዋል።