የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ትምህርት ዘመን ተመራቂ ተማሪዎች

የመጀመሪያና ታሪካዊ የምረቃ ስነ-ስርዓት በዛሬው እለት የካቲት ቀን 6/2013 ዓ.ም በደማቅና ባማረ ሁኔታ የተከናወነ በመሆኑ ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ተማሪ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!

ቀደዩ 06/06/2013